Abstract:
የተማሪዎች የማበብ ተነሳሽነት፣ አንበቦ የመረዲት ችልታና በተነሳሽነትና በአንብቦ መረዲት ችልታ ሊይ ተፅእኖ ያሊቸው ተሊውጦዎች፤ በአምስተኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት፤ በሚሌ ርዔስ አማርኛን በማስተማር (TeAm) ሇሁሇተኛ ዱግሪ ማሟያ ያቀረብኩት ይህ ጥናት ከዘህ በፉት በማንኛውም አካሌ ያሌተሰራ ወጥ ስራ መሆኑንና የተጠቀምኩባቸው ዴርሳናትም በትክክሌ ዋቢዎች የተዯረጉ መሆናቸውን በፉርማዬ አረጋግጣሇሁ፡፡